(h/t deep AI)
እናቴም አንዱ ልጃቸውን ጐንደር ከቀበሩ በኋላ ከጦርነቱ ውስጥ የነበርሁት ልጃቸው እንደሞትሁ ገምተው በየቦታው ሲንከራተቱ ራስ አያሌው ብሩ በተማረኩበትና ሕዝብ ባለቀበት ቀን ከደጅአዝማች ወልደሥላሴ መሸሻ ጋር ወጥቼ መትረፌን ሲሰሙ ወደዚያው ሄደው ሲጠይቁ ከደጅአዝማች ነጋሽና ከፊትአውራሪ በሪሁን ጋር በደኅና መገናኘቴን ሲያረጋግጡላቸው አስከፊ የሆነውን የሰመንን ጉዞ ጀምረው ወደ ፊትአውራሪ በሪሁን ሠፈር ሲደርሱ እናትህ መጥተዋልና እንድትመጣ የሚል መልእክተኛ መጣ። ቀይ ልጅ አብሯቸው እንዳለ ብጠይቅ አለመኖሩን ነገረኝ። ልቅሶዬን ቀጠልሁና እ…
Keep reading with a 7-day free trial
Subscribe to Aksum Review of Books to keep reading this post and get 7 days of free access to the full post archives.